የፕሪምየር ስዊች ሶሉሽንስ አ.ማ መደበኛ የባለአክሲዮኖች 16ኛጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፨ በመሆኑም የተከበረዉ ባለአክሲዮን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገለፀዉ ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡

ሙሉውን ያንብቡ