የፕሪምየር ስዊች ሶሉሽንስ አ.ማ መደበኛ የባለአክሲዮኖች 15ኛ(አስራ አምስተኛ) ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ህዳር 19 ቀን 2017ዓ.ም ከቀኑ10፡00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል፨ በመሆኑም የተከበረዉ ባለአክሲዮን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገለፀዉ ቦታ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡